@Alif_islamic_Posts · 1.5K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Alif_islamic_PostsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 23, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ! ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts
በጌታህ ደጃፍ ላይ ለማኝ ሆነህ ስትቆም ልብህ እንጂ ቃላቶችህን አታዘጋጅ። ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts
የድሮ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ 👇 2016 2017 2018 2019 2020 2021 2022 2023 Jan-May የተከፈተ የድሮ ግሩፕ ያላችሁ መሸጥ ትችላላችሁ! DM: @Prince_Hamudi DM: @Prince_Hamudi
ሶላት ዐለ-ነቢይ { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا } "አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" [አልአሕዛብ፡ 56] አንተ ተበዳይ ሆይ! አይዞህ! አላህ…
⚘ የትም ብትሆን አላህን ፍራ! ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts