አዲስ ትውልድ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ጥምረት: post #2435 — TG.ME

ተጨማሪ የድል ዜና

የተስፋ ቡድናችን የሁለተኛ ዙር ውድድሩን ዛሬ ቡራዩ ስቴድየም ላይ ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሯል፡፡አዲስ አበባ ከነማንም 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የሴቶች ቡድናችን ሰበታ ስቴድየም ላይ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታ አድርጎ ከአስገራሚ ፍልሚያ በኋላ 1 ለ 1 ተለያይቷል፡፡
❤5
April 21, 2026 717