የዜና መግለጫ ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን አስመጣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ እየተወዳደረ ለሚገኝበት የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎውን በተሻለ ውጤትና ብቃት ለማጠናቀቅና በሊጉ ተፎካካሪ ሆኖ እንዲጨርስ ይረዳው ዘንድ የአይቮሪኮስት፣ የኮንጎ ብራዛቪል እና ሁለት የጋና ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን አስመጥቷል፡፡ ለክለባችን ለመጫወት ወደ ሀገራችን የመጡት ተጨዋቾች፡- 1. …
May 12, 2026 790 1



