ውድና የተከበራቹህ ሰለፊይ እህትና ወንድሞች በሙሉ እነሆ የፊታችን ሰኞ ማለትም በቀን 26/ 12 ወር /2018… — ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን — TG.ME

Forwarded fromأبأبـــــــو نـــــعيم الـــســـلـفي السلطي
#ውድና  የተከበራቹህ  ሰለፊይ እህትና ወንድሞች  በሙሉ እነሆ የፊታችን  ሰኞ ማለትም  በቀን 26/ 12 ወር /2018 )የወንድማችን  አ/ ሀሚድ እና  የእህታችን መዲና  የኒካህ  ፕሮግራም  አስመልክቶ ሞቅ ደመቅ ያለ  ሙሃደራ  አዘጋጅተን ስናበስራቹህ   በታላቅ ደስታ  ነው ጥሪያችን ሁሉንም ሰለፊይ እህት ወንድሞችን ይመለከታል !! እንኳን  መቅራት ማርፈድ ራሱ የሚያስቆጭ #ልዩ የኒካህ ፕሮግራም

     🌷🌷
  ➞#የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች

➟1አሸይኽ ዘይኑ ከመናሀሪያ
➟2ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ
➟3 ኡስታዝ እዘዲን ከሁልባራግ
➟4 ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሃራ
➟5 ኡስታዝ አባ መዕመር ከወራቤ
➟6 ኡስታዝ  አቡ ኑዕማን ከወራቤ
➟7 ኡስታዝ አቡ መስዑድ ከወራቤ   
➟8 ኡስታዝ አቡ ፋሩቅ ከቡታጀራ
➟9 ኡስታዝ ኢብን ኢድሪስ ከሃራ
➟10 ኡስታዝ ኢብን አህመድ ከቡታጀራ
➟11ኡስታዝ  አቡ ፈረሃት ከወራቤ

ፕሮግራሙ የሚጀመረው ሰኞ ከምሽቱ

በኢትዮ_2:30
በሳውዲ 2:30
በዱባይ 9:30
የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻአሏህ

          🌸🌿🌸🌿
➞#የዕለቱ መድረክ  መሪ  አቡ አይመን
      
የፕሮግራሙ አዘጋጅ (ኡስታዛችን
ኡስታዝ ( ሙሀመድ ኸድር ከዶቦ !! )


           🍃🌸
#አድራሻችን  imo መድረሰቱ
አል_ኢርሻድ ኢለል  ሀቅ  መድረሳ
👇

We're talking about መድረሰቱ አል ኢርሻድ ኢለል ሀቅ ኮድ1⃣. Click the link to join us! https://s.imoim.net/LUC3oX?from=copy_link

🏝          🏖
👉Share   Share  አድርጉ
     ባረከሏሁ ፊኩም



⤵️⤵️⤵️⤵️👇👇👇👇
🖥,የ Telegram_Channel
,https://t.me/mhamdekiderkidobo
https://t.me/mhamdekiderkidob
👍2
August 31, 2026 733 1