@AYBibleClub · 1.2K subscribers
“ሣሩ ይደርቃል፤ አበባውም ይረግፋል፤ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”” — ኢሳይያስ 40፥8
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AYBibleClubIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 15, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! ============================ 📖“አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!” — ኢሳይያስ 14፥12 ነገሮች ሁሉ ፍፁም ነበሩ። የተፈጥሮ ስምምነትና ቁርኝት ያስደንቃል። ማንም አዳኝ ("ዳ" ጠብቆ ሲነበብ)፣ ማንም ደግሞ ታዳኝ አልነበረም። ሁሉም በፍቅር ሰንሰለት እርስ በእርስ ተሳስረው መቦረቅ የለት ተለት ተግባራቸው …
ያዕቆብን ይምረዋል ============================ 📖“እግዚአብሔርም ያዕቆብን ይምረዋል፥ እስራኤልንም ደግሞ ይመርጠዋል፥ በአገራቸውም ያኖራቸዋል፤ መጻተኛም ከእርሱ ጋር ይተባበራል፥ ከያዕቆብም ቤት ጋር ይጣበቃል።” — ኢሳይያስ 14፥1 እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ የሆነ አምላክ ነው። አንዴ ተናግሮና ተስፋ ሰጥቶ እንዲሁ ዝም አይልም። የረዘመ በሚያስብል ዘመን እንኳን ኪዳኑን አይረሳም። ይህ ባህሪው በእስራኤላዊያን ላይ በተደጋጋሚ ተ…
https://youtu.be/In5ccrt7PyM?is=2bf_nZszGeLgAVN4 ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram
የእግዚአብሔር ቀን ቀርቧል ============================ 📖“የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና፥ አልቅሱ፤ ሁሉን ከሚችል አምላክ ዘንድ እንደሚመጣ ጥፋት ይመጣል።” — ኢሳይያስ 13፥6 ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ አስራ ሶስት በባቢሎን ላይ የተነገረን ትንቢት መዝግቦልን እናገኛለን። የዓለምና የኃጢአት ምሳሌ ተደርጋ የምትቆጠረው ባቢሎን ሊደርስባት ስላለው ሸክም በዝርዝር ተቀምጧል። ኢ-እግዚአብሔራዊ በሆነ መንገድ ሲጓዙ የነበሩ ህዝቦች ሁሉ የ…
በአሕዛብ መካከል ሥራውን አስታውቁ ============================ 📖“በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ፦ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙንም ጥሩ፤ በአሕዛብ መካከል ሥራውን አስታውቁ፤ ስሙ ከፍ ያለ እንደ ሆነ ተናገሩ።” — ኢሳይያስ 12፥4 በተራራ ላይ የተለኮሰ እሳት አድማሱ የተገደበ አይደለም። ይልቁን በየአቅጣጫው ብርሃኑን ይረጫል። ይህም ብርሃን ለሁሉም የሚታይ ይሆናል። “እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን…