📢 ማስታወቂያ
አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
ለ2018 ዓ.ም. ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የአትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ የ2018 ዓ.ም. ተመራቂዎች Temporary Document ከነሐሴ 20–30/2018 ዓ.ም. የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
ስለሆነም ሁሉም ተመራቂዎች፦
¤ በተመደባችሁበት ካምፓስ በመቅረብና በማመልከት፣
¤ የሚጠበቅባችሁን የትምህርት፣ የፋይናንስ፣ የቤተ-መጻሕፍት እና ሌሎች አስፈላጊ Clearance ሂደቶችን በማጠናቀቅ፣
¤ ከዚያም Temporary Document መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፦ የTemporary Document አሰጣጥ ሂደቱ ከነሐሴ 20–30/2018 ዓ.ም. ድረስ ብቻ ስለሚካሄድ፣ ተመራቂዎች ሂደታችሁን በወቅቱ በማጠናቀቅ ሰነዳችሁን እንድትረከቡ እናሳስባለን።
አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
የሬጅስትራር ጽ/ቤት











