@ABM2all · 1.3K subscribers
This is ABM's official Telegram channel. 🇺🇸 👉የአገልጋዮች ስልጠና እንዲሁም የዝግጅት ትምህርት መማር ለምትፈልጉ #ከUSA_ውጪ_ያላችሁ_ይሄንን_ሊንክ_በመጫን_መመዝገብ_ትችላችሁ። 👇 https://www.abmone.org በሳምንት 6ቀን ከእኛ ጋር ለመፀለይ የፀሎት መስመር የሚለውን በመጫን ይሄንን አክሰስ #ኮድ_ያስገቡ:- 33311 Apostle Born Ministries
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ABM2allIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 4, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
8.August month:- #በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና አምላካችሁ ርስት ይሰጣችኋል ርስትም ይሆንላችኋል። ትንቢተ ሕዝቅኤል 44:28ርስት ይሆንላቸዋል፤ እኔ ርስታቸው ነኝ፤ በእስራኤልም ዘንድ ግዛት አትሰጡአቸው፤ እኔ ግዛታቸው ነኝ።
7.July month:- 7. በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና አምላካችሁ መንገዱን ያሳያችኋል፣ ይቀድማችኋል። ትንቢተ ሚክያስ 2:13ሰባሪው በፊታቸው ወጥቶአል፤ እነርሱም ሰብረው ወደ በሩ አልፈዋል፥ በእርሱም በኩል ወጥተዋል፤ ንጉሣቸውም በፊታቸው አልፎአል፥ እግዚአብሔርም በራሳቸው ላይ ነው። ትንቢተ ኢሳያስ 48፥17 ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። …
[media, no text]
6.June month:- #በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና የፈለጋችሁት ይሰጣችኋል ትበዘብዛላችሁ። ኦሪት ዘጸአት12:36 እግዚአብሔርም ለሕዝቡ በግብፃውያን ፊት የፈለጉትን እንዲሰጡአቸው ሞገስን ሰጠ። እነርሱም ግብፃውያንን በዘበዙ።