👉አስቸኳይ መልእክት፦
ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቡ ቅርንጫፍ ከ 10ኛ ወ ደ 11ኛ ክፍልእና ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም ሀሙስ በቀን 30/11/2018 ዓም ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሱፐርሻይዘሮች ለመቆጣጠር የሚመጡ በመሆኑ ከጠዋቱ 1:30 _2:00 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
👉ማሳሰቢያ: ጥብቅ የሆነ የስም ቁጥጥር ስለሚኖር መቅረትም ማርፈድም በፍጹም የተከለከለ ነው። የኖት ደብተር በአግባቡ እንድትይዙ።የደንብ ልብስ
መልበስ ግዴታ ነው።