በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና ነገ… — AAU GENERAL — TG.ME

በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና ነገ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ፤ በሚቀርባችሁ የፈተና መስጫ ማዕከል ከጠዋቱ 2:30 ተገኝታች የሙከራ ፈተናውን እድትወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

Username እና Password መፈተኛ ማዕከሉ ስትደርሱ በጣቢያው ከሚመደቡ የፈተና ጣቢያ አስተባባሪዎች በኩል የምታገኙ መሆኑ ተገልጿል።

@AAU_GENERAL
❤1
September 3, 2026 713