@A34Akaki · 1.5K subscribers
.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/A34AkakiIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 27, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
7/12/2018ዓ.ም ለማታ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! አቃቂ ቃለ ሕይወት በማታ ትምህርት መርሐ- ግብር ለ2019ዓ.ም ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር በዝግጅት ላይ ይገኛል። በመሆኑም 11/12/2018ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታከናውኑ ይሁን። ት/ቤቱ
ለውድ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ ከትምህርት ቢሮ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከ6ኛ- 8ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን አሳውቀን ከ ሰኞ 20/11/18ዓ.ም ጀምሮ ትምህርቱ መሰጠት የተጀመረ መሆኑን በድጋሚ እያሳወቅን እስካሁን ተመዝግባችሁ ላልጀመራችሁ ተማሪዎች ለሚፈጠረው ክፍተት ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን። ት/ቤቱ