|| ZOLLA TUBE ||: post #3989 — TG.ME

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል። በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦ ✔️በፖርታል https://result.eaes.et ✔️በአጭር የፅሑፍ መልዕክት ➕ 6284 ✔️በቴሌግራም ቦት https://t.me/EAESbot ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተ…

September 9, 2024 647