ጧሪ ያጡ የወንድማችንን ቤተሰቦችና ጭቅላ ሕፃኑን በገንዘብ እንደግፍ! 🔹 በቅርቡ ሰኔ 28 ቀን 2018 በቦሌ… — Abdul Aziz Nur — TG.ME

🔘ጧሪ ያጡ የወንድማችንን ቤተሰቦችና ጭቅላ ሕፃኑን በገንዘብ እንደግፍ!
🔹
በቅርቡ ሰኔ 28 ቀን 2018 በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቡልቡላ አቦ መሻገሪያ ድልድይ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ወንድማችን ዘይኑ ፈድሉ ጨካኞች በጩቤ ደረቱን በመውጋት ህይወቱ እንዲያልፍ አድርገዋል።

ፖሊስ ግዳያዉን ፈጽመዋል በሚል 11 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ወደፍርድ ቤት አቅርቧል።

ሟች ወንድማችን በስሩ የሚያስተዳድራቸዉ ቤተሰቡና በግድያዉ ማግስት የተወለደዉን ልጁና ባለቤቱን ጥሎ አልፏል። በተለይም አዲስ የተወለደዉ ጨቅላ ሕፃን ከሁላችንም ድጋፍና አብሮነት ይፈልጋል።

አዲሱ የቲም ሕፃን ወደ ዓለም ሲመጣ የአባቱን ፍቅር ባያገኝም፣ የማህበረሰቡን ፍቅርና ድጋፍ እንዲያገኝ የማድረግ የሁላችንም ኃላፊነት በመሆኑ በአራስ ባለቤቱ ስም የተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሒሳብ ቁጥርና የቴሌብር ቁጥር ከታች ያያዝን በመሆኑ ሰደቃ እንድታደርጉ በአላህ ስም እንጠይቃለን።፦

1000782025426
Hayat kedir husen

0959314114  telebirr
👍14❤5
July 21, 2026 1.4K 2