zewd tech: post #90 — TG.ME

🛑 ከላይ በምስሎቹ ላይ እንደምትመለከቱት የባለፈው ቅዳሜ ለዘውድ ቴክ የአምስት ባች ተማሪዎቻችን በቫምዳስ ሲኒማ ያዘጋጀነው ኦረንቴሽን ኤቨንት ነበር ፡ ተማሪዎቻችን ከድርጅታችን ጋር ውል ተፈራርመው ID ካርዳቸውን ወስደዋል በዲጅታል ዘርፉም ላይም ውጤታማ ከሆኑ እና ከሚድያ ሰዎች ጋር ልምድ ተለዋውጠዋል እውቀት ቀስመዋል ፡ ታድያ ምዝገባ ላይ መሳተፍ ያልቻላችሁ ሰዎች እና ለመመዝገብ በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁን ቤተሰቦቻችን ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ምዝገባ ጀምረናል ። 📩ለመመዝገብ 👇 @zewd_tech_support2

👍683❤198🙏95👏58🔥44
October 26, 2024 377.6K 2