zewd tech: post #255 — TG.ME

🎁 ሰላም የዘውድ ቴክ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ፤ እስካሁን በ11 ዙሮች ሥልጠና ሰጥተን ለብዙ ተማሪዎቻችን የሥራ ዕድል እንዲሁም ዕውቀት አስጨብጠናል። ለሚመጣውም ክረምትም ብዙዎቻችሁ ለመመዝገብ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። በመሆኑም የምንቀበላቸው ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ክረምቱን አዲስ ክህሎት ተምራችሁ የተሻለ የወደፊት ህይወት መገንባት የምታስቡ.... ✅በወር ጥሩ ገቢ ያላቸው የ ስራ እድሎች ✅ሰርቲፍኬት የምታገኙበት ✅ 15 ኮርሶች የምትማሩበት 12ተኛ ዙር ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ 📩 ተመዝግቦ ወረፋ ለመያዝ ከላይ ፓስት ያደረግንላችሁን ወይንም Pin  የተደረገውን ኦረንተሽን ቪድዮ አይታችሁ ከታች ያለውን username በመንካት "ምዝገባ" ወይንም " Register"ብለችሁ መልዕክት ላኩልን። 📩 @zewd_tech_support2 . .

❤57👍13
June 24, 2026 40.8K