ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ለኔዘርላንድ ምትሮጠው አትሌት ሲፋን ሀሰን በማራቶን ውድድር 1ኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳሊያውን ከመውሰዷም ባለፈ የገባችበት ሰዓት 2:22:55 የኦሎምፒክ ሪከርድ ሆኖ ተመዝግቧል። በሀገራችን ልጅ ቲኪ ገላና ተይዞ የነበረውን ሪከርድ ነው የሰበረችው። አትሌቷ በዚሁ በፓሪስ ኦሎምፒክ በ5 ሺህ ሜትር እና በ10 ሺህ ሜትር ውድድር ተወዳድራ ሁለቱንም ሶስተኛ በመውጣት 2 የነሃስ ሜዳሊያ አግኝታለች። የዛሬው የ42 ኪሎ ሜትር የማራቶን ወርቅ ሜዳሊያዋ በፓሪስ…
August 11, 2024 178