ሌላውን መውረር አንፈልግም፤ እነርሱ ግን እየተሰባሰቡብን ነው›› ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ የስልጣኔ…

‹‹ሌላውን መውረር አንፈልግም፤ እነርሱ ግን እየተሰባሰቡብን ነው››
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ኢትዮጵያ የስልጣኔ እና የክብር አገር ናትስ፤ ሌላውን መውረር እና መዝረፍ አንፈልግም፤ አድርገንም አናውቅም፤ ነገር ግን በተደጋጋሚ የወረሩን አሉ፤ አሁን ላይ መነቃቃት ስንጀምር ለመሰባሰብ እየሞከሩ ነው ብለዋል፡፡

እነዚህ የተሰባሰቡ አካላት አስተባባሪ አላቸው ያሉ ሲሆን፤ ከተሰባሰቡ አካላት መሀል አንዳንዶቹ የተሰባሰቡት በራሳቸው አጀንዳ አይደለም ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ስለዚህም ይህንን ለመመከት እና አገራችንን ለመመከት ጠንካራ ሰራዊት ያስፈልገናል፤ ገንብተናል ወደፊትም እንገነባለን ብለዋል፡፡
November 23, 2026 138