ሰላም ቤተሰብ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል!!😞 አንደኛ ይሄ አካውንት ምንም አልያዝ አልጨበጥ እያለኝ ነው!!በመከራ አነቃቃውት ስል በመሃል እየተመታ የመስራት ሞራሌን እየገደለ ምርር አርጎኛል!!😣
-ሁለተኛና ዋናው ጉዳይ ደግሞ፣በዚህ በDashen super award ዙሪያ ብዙ ቪዲዮዎች ሰራን ጮህን ለፋን!!ግን እናንተን ሊያስደነግጣችሁ አልቻለም!!!ምን ያህል ለማሸነፍ እንደፈለግን ልናሳያችሁ ያን ሁሉ ለፍተን ፊልም ሰርተን ለቀቅን!!ግን ምን ያህል እንደታየ የምታውቁት ነው!!ተውት እሱን፣አሁን ደግሞ ለዚህ ውድድር የተዘጋጁ ብዙ ምርጥ ስራዎችን እየተመለከትን ነው!!ዩቲናስን ተመልከቱ ለምሳሌ!!so በዚህ ነገር ተስፋ ወደ መቁረጥ እየመጣሁ ነው!!
-በዚህ ሰአት ከእናንተ የምፈልገው "አይዞህ፣እማምላክ አለች፣ይሳካል...." ምናምን የሚሉ ቃላቶችን አይደለም!!"ተግባርን ነው" ይሳካል ከማለት ይልቅ እንዲሳካ ምን አደረጋችሁ?አይዞህ ከማለት ይልቅ ለማበርታት ምን አስተዋጽኦ አድርጋችኋል ነው ጥያቄው!!
- ስለዚህ አሁንም ተስፋ እንዳለኝ ልታረጋግጡልኝ የምትፈልጉ ከሆነና እውነት እንዳሸንፍ እስከመጨረሻው የምትታገሉ ከሆነ አሁንም የመጨረሻ እድል ልስጣችሁ!!!bio ላይ ባለው link እና profile ላይ pin በተደረገው ሁለተኛው tutorial ቪዲዮ በመታገዝ ገብታችሁ vote አድርጉ!!
"ፍቅራችሁን በተግባር አሳዩኝ"🙏😞
17June 13, 2026 1.2K