#ነገ_ብትሞቱ_ምን_ታደርጉ_ነበር? ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። በየሰአቱ በአለማችን 7500 ሰዎች ይሞታሉ። በየቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ ከ200ሺ እስከ 300ሺህ ሰዎች ይሞታሉ። ሞት ማን ጋር መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። ደስተኛ ሆነን፣ ህልማችንን እየኖርን፣ ራሳችንን እየተንከባከብን፣ ብዙም ኮስታራ ሳንሆን፣ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ጊዜ እያሳለፍን በይቅርታ ልብ እንዲሁም በመንፈሳዊነት መኖር ሞት ሲመጣ እዳንፀፀት የሚያግዙ ነጥቦች ይመስሉኛል። ስለዚህ ነገ ሞት ቢመጣ ሳትሸበር ምን አድርገህ ታልፍ ነበር? መልካም ቀን ይሁንላችሁ!🙏❤ ለጥያቄ እና ለአስተያየት👉 @Yonas119 ላይ inbox አናግሩኝ❤
March 31, 2023 9.9K 23