In, On, At ለምን ያስቸግራሉ? | ብዙዎች የሚሳሳቱበት | እንግሊዝኛን በቀላሉ
📚 In, On, At ምንድናቸው?
In, On, እና At በእንግሊዝኛ Prepositions ይባላሉ።
እነሱ ሰው፣ ነገር፣ ወይም ድርጊት የት ወይም መቼ እንደሚገኝ ወይም እንደሚፈጸም ያሳያሉ።
ለምን ያስቸግራሉ?
ምክንያቱም ሶስቱም ለቦታም ሆነ ለጊዜ ሊጠቀሙ ይችላሉ፣ ግን እያንዳንዳቸው የራሳቸው የመጠቀሚያ ሁኔታ አላቸው።
IN
ትልቅ ቦታ ወይም ረጅም የጊዜ ክፍል ሲኖር ይጠቀማል።
ON
ቀን ወይም ገጽታ ላይ ሲሆን ይጠቀማል።
AT
ትክክለኛ ሰዓት ወይም ትንሽ ቦታ ሲሆን ይጠቀማል።
💡 አስታውሱ
ቀላል የማስታወሻ ዘዴ፦
📍 AT → ነጥብ (Point)
📄 ON → ገጽ (Surface)
🌍 IN → ውስጥ (Inside/Area)
ለምሳሌ
✅ I live in Ethiopia.
✅ The book is on the table.
✅ The class starts at 8:00.
📝 Quick Quiz
1. I was born ____ 2010
2. We have an exam ____ Monday
3. The class starts ____ 8:00 a.m
8
6
4August 4, 2026 1.4K 1