📚 By, Buy, Bye ምንድናቸው?
By, Buy, እና Bye በአነባበብ ተመሳሳይ ወይም ተመሳሳይ ድምፅ (በአብዛኛው "ባይ") ቢመስሉም፣ ትርጉማቸውና አጠቃቀማቸው ፈጽሞ የተለያየ ነው።
እነዚህን Homophones ይባላሉ።
Homophones ማለት ተመሳሳይ ድምፅ ያላቸው፣ ነገር ግን የተለየ አጻጻፍና ትርጉም ያላቸው ቃላት ናቸው።
💡 እንዴት እናስታውሳቸው?
🟢 By → ቦታ፣ መንገድ፣ ወይም አቅራቢያ
🟡 Buy → ገንዘብ አውጥቶ መግዛት
🔵 Bye → መሰናበት
Examples
🟢 By
✅ The book is by the window.
(መጽሐፉ ከመስኮቱ አጠገብ ነው።)
✅ I came by bus.
(በአውቶቡስ መጣሁ።)
🟡 Buy
✅ I want to buy a new phone.
(አዲስ ስልክ መግዛት እፈልጋለሁ።)
✅ She bought a dress yesterday.
(ትናንት ቀሚስ ገዛች።)
🔵 Bye
✅ Bye! See you tomorrow.
(ደህና! ነገ እንገናኝ።)
📝 Quick Quiz
I want to ______ a laptop.
The school is ______ the bank.
______! Have a nice day.
መልስዎን ከታች ባለው ኮሜንት መስጫ ውስጥ ያስቀምጡ!!!
📌 አስታውሱ
By, Buy, እና Bye ተመሳሳይ ድምፅ ቢኖራቸውም፣ ትርጉማቸው እና አጠቃቀማቸው ፈጽሞ የተለያየ ነው። እንግሊዝኛ ሲማሩ እነዚህን የመሰሉ Homophones ማወቅ የንግግርዎን እና የአጻጻፍዎን ትክክለኛነት ያሻሽላል።

