የሐዋሳ አጋር አሽከርካሪዎቻችን ለእነዚህ ማሳሰቢያዎች ትኩረት ይስጡ! 🚨🚘 ቦነስዎ ሳይቆረጥ እና አካውንትዎ ሁልጊዜ በጥሩ ሁኔታ ላይ ሆኖ ስራዎን እንዲቀጥሉ እነዚህን 3 ወሳኝ ህጎች ይተግብሩ፦ 1️⃣ እውነተኛ ተሳፋሪዎችን ብቻ ያሳፍሩ፦ ጉዞ የሚጀምሩት ተሳፋሪው መኪናዎ ውስጥ ሲሆን ብቻ ይሁን። 2️⃣ ትክክለኛ ቦታ ላይ 'Arrived' እና 'Complete' ይበሉ፦ በካርታው በተቀመጠው Point A እና Point B ቦታዎች ላይ ብቻ ያረጋግጡ። 3️⃣ ያንጎ ላይ 'የኔ ብቻ…
August 21, 2026 1.2K 46 2