በ Order Pool ለእርስዎ ምቹ እና አዋጭ የሆነውን ጥሪ አስቀድመው በመምረጥ መስራት በጣም ቀላል እና አዋጭ ስለሆነ ሁልጊዜ እየገባችሁ ማረጋገጥ አትርሱ! 🎯💸 💡 በተጨማሪም የ Order Pool ጥሪዎችን ሲቀበሉ የ Priority Levelዎ እንደሚጨምር ያውቃሉ? አሁኑኑ አፑን ከፍተው Order Pool ውስጥ ገብተው የሚፈልጉትን ጥሪ ይምረጡ እና ይስሩ! ያንጎ ፕሮ የእናንተ!🚘
August 20, 2026 1.6K 21 2