ለወርሃዊ የአሽከርካሪዎች የምሳ ፕሮግራም ዝግጁ ናችሁ? 🔥🍽️ የያንጎ ፕሮ ቤተሰቦች! ሁልጊዜ እንደምናደርገው በዚህ ቅዳሜ ነሐሴ 16 ቀን ወርሃዊ የአሽከርካሪዎች የምሳ ግብዣችንን በደመቀ ሁኔታ እናካሂዳለን። ከእኛ ጋር በመሆን የማይረሳ ጊዜ ማሳለፍ፣ ልምድ መለዋወጥ እና አስደሳች ቆይታ ማድረግ የምትፈልጉ አጋሮቻችን ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ለመካፈል ከዚህ በታች ባለው የኮሜንት መስጫ ስማችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን! 👇 ያንጎ ፕሮ የእናንተ…
August 19, 2026 1.8K 12