እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🥰🎉 የቡሄ በዓል የሰላም፣ የወንድማማችነት፣ የደስታ እና የጋራ በረከት መገለጫ ነው። የችቦው ብርሃን የቤታችንን ደስታ፣ የሙልሙሉ በረከት ደግሞ የጓዳችንን ሙሉነት የሚያበስር ይሁንልን! በበዓሉ ወቅት የቤተሰብ እና የጓደኛሞች የጉዞ ፍላጎት ስለሚጨምር ይሄን ዕድል ተጠቅማችሁ ገቢያችሁን ከፍ አድርጉ! 🚘💰 በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ይሁንላችሁ! መልካም የቡሄ በዓል! ❤️ ያንጎ ፕሮ የእናንተ! 🚘
August 19, 2026 2K 2 8