ደህንነትዎ ለእኛ ሁልጊዜ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው! 🚘 የጉዞ ጥሪ አስተናግደው ጉዞ ከጀመሩ በኋላ፣… — YANGO PRO ETHIOPIA — TG.ME

ደህንነትዎ ለእኛ ሁልጊዜ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው! 🚘 የጉዞ ጥሪ አስተናግደው ጉዞ ከጀመሩ በኋላ፣ ያሉበትን ቦታ በዛው ሰዓት (Real-time Location) የሚያምኑት ወይም ለሚቀርቡት ሰው በፈለጉት የሶሻል ሚዲያ አማራጭ (በቴሌግራም፣ በጽሁፍ መልእክት...) ማጋራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?📍 💡 እንዴት ማጋራት ይቻላል? ጉዞ ከጀመሩ በኋላ በመተግበሪያው ስክሪን ላይ የሚታየውን የ "Share / አጋራ" ምልክት በመጫን ሊንኩን ለፈለጉት ሰው መላክ ይችላሉ! ሊንኩን የተቀ…

August 17, 2026 2.1K 1 1