በሐዋሳ ከተማ ሌሊት ከቀን በትጋት ለሚሰሩ አጋር አሽከርካሪዎቻችን በሙሉ ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና አለን!… — YANGO PRO ETHIOPIA — TG.ME

በሐዋሳ ከተማ ሌሊት ከቀን በትጋት ለሚሰሩ አጋር አሽከርካሪዎቻችን በሙሉ ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና አለን! 👏❤️ በከተማዋ ጎዳናዎች አገልግሎት እየሰጣችሁ ላላችሁ አሽከርካሪዎች በሙሉ ስራችሁ ዘመናዊ፣ ቀላል እና ይበልጥ አዋጭ እንዲሆን ያንጎ ፕሮ በርትቶ ይሰራል! 💡 እስካሁን ያንጎ ፕሮን አልተቀላቀሉም? አሁንም አልረፈደም! ዛሬውኑ መተግበሪያውን አውርደው በመመዝገብ በቀን እስከ 1,900 ብር ተጨማሪ ቦነስ ማግኘት ይጀምሩ! 📌 እንዴት በቀላሉ መመዝገብ ይቻላል? ምዝገባ…

August 14, 2026 3.1K 3 2