ዝናብ በሚጥልበት ጊዜ የደንበኞች የጉዞ ጥሪ ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚጨምር በ Yango Pro መተግበሪያ ላይ Surge Zone በብዛት ይበራል!
⏰ ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው ወሳኝ ሰዓቶች:
1️⃣ የጠዋት የሥራ መውጫ ሰዓት: ሰዎች ወደ ሥራ/ትምህርት ቤት ለመሄድ በሚጣደፉበት ወቅት።
2️⃣ ከሰዓት በኋላ እና ከሥራ መልስ ሰዎች ወደ ቤታቸው በሚመለሱበት ሰዓት።
💡 እነዚህ Peak Hours (ጥሪዎች የሚበዙባቸው ሰዓታት) ላይ ዝናብ ሲጀምር በካርታው ላይ ወይንጠጅ ቀለም የበራባቸውን Surge ቦታዎች በመምረጥ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🔥 በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ! 📲 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! 🚘


