ስለ የጥሪ ስብስብ (Order Pool) ፊቸር ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነጥቦች: 🚘👇 1⃣መስመር ላይ ሳይገቡ… — YANGO PRO ETHIOPIA — TG.ME

ስለ የጥሪ ስብስብ (Order Pool) ፊቸር ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነጥቦች: 🚘👇
1⃣መስመር ላይ ሳይገቡ (Offline ሆነው) ያሉትን የጥሪ አማራጮች በሙሉ ማየት ይችላሉ!
2⃣ማንኛውንም ጥሪ ከመቀበልዎ በፊት መነሻ ቦታውን፣ መድረሻውን እና የሚከፈልዎትን ዋጋ በግልፅ ያያሉ።
3⃣ከቀረቡት ዝርዝሮች ውስጥ ለእርስዎ ምቹ እና አዋጭ የሆነውን ጥሪ ብቻ ነክተው Accept ማድረግ ይችላሉ።

💡በተጨማሪ: ከ Order Pool ጥሪዎችን ተቀብለው በሰሩ ቁጥር በመተግበሪያው ላይ ያለው Priority Levelዎ ይጨምራል!
ይህም ማለት ቀጣይ የጉዞ ጥሪዎችን ከቅርብ የማግኘት እድልዎን ያሰፋል! 📈

ዛሬውኑ ወደ መተግበሪያዎ በመግባት የ Pool ምልክቷን ይጫኑና ስራዎን ይበልጥ ዘመናዊ እና ቀላል ያድርጉት! 📲
ለበለጠ መረጃ ይሄንን ቪድዮ ይመልከቱ! 👇
(Pool order Video link)
በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ!
ያንጎ ፕሮ የእናንተ! ❤️🚘
❤10🔥1
August 12, 2026 3.4K 1