ኧረ ባካችሁ... የስራ ወቅት “My Area” ሳይጠቀሙ መስራትማ መሸወድ ነው!🤦♂️ መሄድ ወደሚፈልጉት አካባቢ ወይም ለርስዎ ምቹ በሆነው መስመር ብቻ ጥሪዎችን መርጠው መስራት የሚያስችል ድንቅ ፊቸር እያለ ለምን ይቸገራሉ?📍 አጠቃቀሙ አልገባችሁም? ይሄን አጭር ቪዲዮ አይታችሁ ፊቸሩን መጠቀም ጀምሩ! 👇 (የ My Area አጠቃቀም ቪዲዮ ለማየት ይሄን ይጫኑ) 🤔 እናንተስ የ “My Area” ቋሚ ተጠቃሚ ናችሁ? በብልሃት ይንዱ፣ የተሻለ ያግኙ! 📲 ያንጎ ፕሮ የእናንተ! 🚘
August 11, 2026 4K 16 2