የአንዳንድ ሰው ንግግር ግን እንዴት ነው ሚጣፍጠው በረቢ... አላህ የኡስታዛችንን እድሜ ያርዝመው ኸይር…

የአንዳንድ ሰው ንግግር ግን እንዴት ነው ሚጣፍጠው በረቢ...
አላህ የኡስታዛችንን እድሜ ያርዝመው ኸይር ጀዛቸውንም እሱ ይክፈላቸው 🤲

የዛሬው ዳዕዋ ያመለጣቹ በጣም ነው ማዝነው ግን Record ለቅላቹሀለው በእርግጥ በአካል እንደመገኘት ባይሆንም ማዳመጡ በላጭ ነው

መጨረሻ ላይ የተነሱት ጥያቄዎች ለኛ በተለይ ለተማሪዎች አሪፍ ጥያቄዎች ናቸው ማገናዘብ ለሚችል ከግልፅም በላይ ግልፅ የሆነ መልስም ተሰቷቸዋል

@wrumsu
👍25❤9
October 23, 2026 1K 2