📌 በ2018 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ ✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች ✅ስርአቱ ✅ፈተናውና ASSIGNMENT ✅Grade አያያዝ እና አሰራር ✅መምህራን እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 🥇…
August 26, 2026 333 1