SademAbdulaziz 👏 በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወንዶች… — WENDE TUTORIAL — TG.ME

#SademAbdulaziz 👏 በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወንዶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳደም አብዱልአዚዝ ሲሆን ያስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 576.25 ነው። ሳደም በኦሮሚያ ክልል፣ የዶዶላ ኢፋቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። #DodolaIfaBoruuBoardingSchool #የሀገርተስፋዎች👏 @tikvahethiopia

August 26, 2026 368 1