RobelGetachew👏 በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመላው ተፈታኞች… — WENDE TUTORIAL — TG.ME

#RobelGetachew👏 በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመላው ተፈታኞች ከፍተኛውን ሁለተኛ ውጤት ያመጣው በሀዲያ የሚገኘው የሊችጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪው ሮቤል ጌታቸው ሲሆን ያስመዘገበው ውጤት 590.08 ነው። #Lichgogo #Hadiya #ከሀገርተስፋዎች👏 @tikvahethiopia

August 26, 2026 325 1