1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ ማክሰኞ በመላው ሀገራችን እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል። የዘንድሮው በዓል የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮን መሠረት በማድረግ " የፍትሃዊው ነብይ " በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ መርሐ-ግብሮች ይከበራል። ለመላዉ የWENDE TUTORIAL የሙስሊም ማህበረሰብ መልካም በዓል!!!🙏🙏 @WENDETUTORIAL @WENDETUTORIAL
August 24, 2026 865