ውጤት መቼ ይታያል ?ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።ቲክቫህ ኢትዮጵያነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም@tikvahethiopiat.me/WENDETUTORIAL16/4692Translate22August 22, 2026 1.1K