#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ እሑድ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም መራዘሙን ገልጿል፡፡
ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር 👇https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms
አመልካቾች በቅድሚያ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
@tikvahuniversity

August 18, 2026 1.6K 1