ዝቅ ብዬ ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉግበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል… — የያሬድ ውብ ዜማ⛪⛪🕇🕆 — TG.ME

ዝቅ ብዬ ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉግበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል    አዝ---------- ምን አገኘህ ሰው ይለኛል ላያኖረኝ ይጨነቃል መኖርያዬ በሰማይ አባት አለኝ ኤልሻዳይ   አባት ና ንጉስ ጌታ ቅዱስ ለነብስ     ህይወቴ ነው ክርስቶስ አዝ------------ ተራመድኩኝ በጉልበቴ ስላቆመኝ ደጉ አባቴ እሩቅ አይደል ቅርቤ ላለው ምስጋናዬ ለእርሱ ይድረሰው      አባትና ንጉስ......   አዝ-------- የከበረ የተፈራ ምህረት ያለው የሚራራ ያገኘኝን አይቻለው ሞት አያየኝ ፊቱ እያለው         አባት ና ንጉስ.........   አዝ-------- ርህራሄው ስላኖረኝ ከሰው ድንኳን ምን ትርፍ አለኝ የኔስ ጌታ ያስደንቃል በልቤ ላይ ቤቱን ሰርቷል   አባት ና ንጉስ.........      ✍ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ✍

August 16, 2026 1.7K 20