በአዲስ አበባ፣ አስመራና መቀሌ መካከል የጀርባ ዲፕሎማሲ ንግግሮች መጀመራቸው ተገለጸ‼
በኢትዮጵያ መንግስት፣በህወሓትና በኤርትራ መካከል ከጀርባ የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ንግግሮች እየተካሄዱ እንደሚገኝ ፖለቲከኛው ጃዋር መሐመድ ገልጿል።
እንደ ጃዋር ገለፃ ከሆነ፣ የቀድሞዎቹ የናይጄሪያና ኬንያ ፕሬዝዳንቶች ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ እና ኡሁሩ ኬንያታ ወደ ኢትዮጵያ ያደረጉት ድንገተኛ ጉዞ የዚሁ ጥረት አካል ነው ብሏል።
አዲስ የጦርነት ግጭት እንዳይቀሰቀስና ንግግሮቹ እንዲገፉ ያደረገው ከአሜሪካ በኩል የተደረገው ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጫና እንደሆነ ፖለቲከኛው ከቴዲ ጋር በነበረው ቆይታ አስረድቷል።
Wasu Mohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
81
8
6
6
3
3
2
1
1September 6, 2026 22.9K 5