ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ አዲስ እና ልብ የሚነካ ተከታታይ እውነተኛ ታሪክ እንጀምራለን።
📌 ርዕስ፦ የመከራ ማዕበልና የጽናት ብርሃን
የአንዲትን ወጣት አስገራሚ የሕይወት ተጋድሎ ፈተናዎቿን ትዕግስቷን እና አላህ የከፈተላትን የብርሃን በር የምንዳስስበት ነው። በታሪኩ ለመማረክ ለመጽናናት እና ትምህርት ለመውሰድ ተዘጋጁ።ማንም እንዳያመልጠው! ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በእህተችን በMeof2 ቻናል ላይ ይጠብቁን።
https://t.me/soriasart
https://t.me/soriasart

