Opportunity Alert:
AgTech Innovation Challenge (ATIC)
The AgTech Innovation Challenge aims to expand the AgTech ecosystem by supporting individuals and startups with innovative ideas that will contribute to the transformation of the Ethiopian agriculture sector.
የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር
የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ በግብርናው አለም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአቅርቦት ሰንሰለትን ለማስፋት፣ ለእርሻ እና ለእርባታ የሚሆን የግብአት ተደራሽነትን ለማስጠበቅ፣ ለሜካናይዜሽን እና ለምቹ ግብይት የሚጠቅም የዲጂታል መፍትሄ አለን ለሚሉ የፈጠራ ባለቤቶች ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር አዘጋጅቷል።
ዛሬውኑ የግብአት ተደራሽነትን የሚያልቁ የዲጂታል መፍትሄዎችን እና አሰራሮችን በማዘጋጀት በመመዝገብ ለላቀ የዲጂታል መር ግብርና ግብአት በመሆን አሸናፊ ይሁኑ!
Apply here: https://innovations.ati.gov.et/
@future_proof_you
Forwarded fromFuture-Proof You

December 1, 2025 415 1