ዩኒቲ-ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ | የግንባታ ሥራዎች እና ማቴሪያል ገበያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ(Addis Ababa, et)Trading Site🏗: post #284536 — TG.ME

🏠 ያዶን 🏠
የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት

▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️

አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤

🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦

▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS 
በተፈለገው  ውፍረት (thickness)
     
▪️◽️LTZ profiles
28/38/48 (በተፈለገው thickness, size)

▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal)

🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize)
🔹 ሸካራ (Cqeuerd)
🔹 ልሙጥ
🔹 2*1m
🔹 3*1m

በተፈለገው ውፍረት (thickness)
ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ  እንቆርጣለን፤

🔹 አንጉላሬ (Angle)
በተፈለገው  ውፍረት (thickness)

🔹 ድፍን ብረቶች
ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars)
🔹 U channel and I section

🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤
  0916416641
  0931246190



የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ
t.me/yadonco
August 25, 2026