ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች 1. መፈተኛ ቦታችሁ ላይ 1 ሰዓት በፊት ተገኙ። 2. መታወቂያ ያዙ።… — UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL — TG.ME

ለሰኔ 2018 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች


1. መፈተኛ ቦታችሁ ላይ 1 ሰዓት በፊት ተገኙ።

2. መታወቂያ ያዙ።

3. ስልክ፣ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶች (ለምሳሌ ስማርት ስልክ) መያዝ አይፈቀድም።

4. ስኬጁል የተመደባችሁበት ተቋም ተከታተሉ።



⚡️"AASTU" የተመደባችሁ የፈተና ፕሮጋራም @AASTU_Registrar በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።

⚡️Adis Ababa University እና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ @aauGAT ይለቀቅላችኋል።

⚡️Civil Service University የተመደባችሁ፣ @ecsu_exit_exam_2016 መከታተል ትችላላችሁ።

መልካም ፈተና!



💥 @UnityRegistrar     Info: [Click Here]

Facebook  |  LinkedInSISWebsite |
❤16
June 10, 2026 17.5K 110