#software_speedup #የኮምፒዩተራቹ_operating_system_window_10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት #እየተንቀራፈፈ_አማሯችዋል? እንግዲያውስ #ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። #1_Power_option Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ #2_Disable_unwanted_start_up_programs ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። #3_Defragment_and_optimize_drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ #4_Delete_unnecessary_temporary_file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። #5_Clean_up_Memory This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉ ት #6_Reduce_run_time_service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tickvማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ #7_Registry_tweaks Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር #8_visual_effects Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ:: Join👇👇👇 @unity_tube
software_speedup #የኮምፒዩተራቹ_operating_system_window_10 ነው? በምትከፍቱት እና… — Technology and Networking Tutorial — TG.ME
May 12, 2023 253 2