የሞባይል ስልክን #operating_System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው .... #1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል #2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች #ያስተካክለዋል #3 . ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል ማስጠንቀቂያ ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች - ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ -ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል - ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም - ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ 1. ከ WiFi internet ማገናኘት 2. Settings የሚለውን መክፈት 3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት 4. Check for Updates መንካት 5. Update በዳታ አፕዴት ማድረግ ብዙ ብር ይበላል።ስለዚህ በWiFi update አድርጉ። Join and share👇👇👇 @unity_tube
May 8, 2023 179