1 Fayda ለ 1 account ብቻ ነው የሚያገለግለው። ስለዚህ ስትመዘገቡ ትክክለኛ Information ብቻ… — UAT Tutorial Official — TG.ME

📌 1 Fayda ለ 1 account ብቻ ነው የሚያገለግለው። ስለዚህ ስትመዘገቡ ትክክለኛ Information ብቻ ሙሉ።

📌 Nearest campus የሚለው ለ አዲስ አበባ ተማሪዎች መፈተኛ ጣቢያ ለመመደብ እንዲያመች ነው። የክፍለ ሀገር ተማሪዎች አንዱን ዝም ብላችሁ ምረጡት።

📌 ክፍያ ከፈፀማችሁ በኋላ Program መቀየር አትችሉም። ስለዚህ ከክፍያ በፊት መማር የምትፈልጉትን Department አስባችሁ ሙሉ።

📌 ሙሉ ክፍያው 1125 ብር በማንኛውም ሰው Telebirr account ብትከፍሉ ችግር የለውም።

//////////////////////////////////////////

Download አድርጋችሁ UATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን የምትፈልጉት Department እስክትገቡ ድረስ ተጠቀሙት። 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

ለማንኛውም ጥያቄ:
@UATsupport

Share:
@UATTutorialofficial
❤6
August 30, 2026 1.7K 1 16