UAT Tutorial Official: post #13287 — TG.ME

ተማሪዎች ሆይ፣ የ UAT ዝግጅታችሁን ወደ ሚቀጥለው ደረጃ አሳድጉ! 🔥

2018 ዓ.ም ማክሰኞ ዕለት የተፈተኑት የ UAT ጥያቄዎች በትክክል Topic Based Analysis ተደርገው www.uatmodel.com ላይ በUAT Simulation 11 ላይ ተዘጋጅተውላችኋል።


በተጨማሪም፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የተፈተኑትን የሶስቱንም ቀናት ሙሉ ጥያቄዎች በአንድ ቦታ ማግኘት ትችላላችሁ።

📚 Past Questions → Topic Analysis → Simulation → Practice
የሚመጣውን ለመገመት የተፈተኑትን በጥልቀት መለማመድ ያስፈልጋል።

🔥 ሙሉ ጥያቄዎቹን ዛሬውኑ ይለማመዱ!
👉 www.uatmodel.com

እንዴት ልመዝገብ : https://t.me/UATtutorialofficial/13271
Tuesday_UAT_2018_Topic_Based_Analysis.pdf118.8 KB · PDF
❤5👍1
August 29, 2026 1.7K 4 37