@Tzamamovment · 1.9K subscribers
ዛማ ማለት መንፈሳዊ ጥም፣ ጉጉት ወይም ፍላጎት ማለት ነው። መዝሙር 42:2 ቃል መሠረት በማድረግ፣ የሰው ልጅ ነፍስ ለእግዚአብሔር ያላትን ጥልቅ ናፍቆት ያንጸባርቃል። ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ @BarkoteA
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TzamamovmentIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 11, 2022per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
የሐዋርያት ሥራ 8:6 "ሕዝቡም የፊልጶስን ቃል በሰሙ ጊዜ ያደርጋት የነበረውንም ምልክት ባዩ ጊዜ፥ የተናገረውን በአንድ ልብ አደመጡ።" 👉ቅዱሳን ወንጌልን በሚሰብኩበት ጊዜ እግዚአብሔር ቃሉን በብዙ ድንቅና ተዓምራቶች ያፀናላቸው ነበር። 👉ድንቅና ተዓምራቶች በራሳቸው ግብ አይደሉም። ነገር ግን ወደ ክርስቶስ ይጠቁሙ ዘንድ፣ የወንጌልን ቃል ያፀኑም ዘንድ ምልክቶች ናቸው። 👉የዮሐንስ ወንጌል 20:30-31 "ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛ…
'Golden Week' (ወርቃማው ሳምንት) ማለት የዕለት ተዕለት የቃሉ ጥናት የምናደርግበት ልዩ የጥናት ሳምንታችን ነው! ከተያያዘው ማስታወቂያ (image.png) ላይ እንደምትመለከቱት፣ በዚህ ሳምንት ቀን በቀን ጊዜያችንን ሰጥተን የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት አብረን እንማራለን። ከማክሰኞ እስከ እሁድ ባሉት ቀናት የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን ቀን በቀን እናጠናለን። 📅 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ ቀናት፦ ከማክሰኞ እስከ እሁድ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት …
የሐዋርያት ሥራ 8:4-5 "የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።" 👉ከእስጢፋኖስ ሞት በኋላ በተነሳው ስደት ከሐዋርያቱ ውጪ በጌታ የሆኑ ቅዱሳን ሁሉ ተበተኑ። 👉ይህን መከራቸውን ግን ይበልጥ ቃሉን ለመመስከር ተጠቀሙበት። 👉ስብከታቸው ሌላ ሳይሆን ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። 📍ወንጌል ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱም ስላለው መዳን ነው። ሌላ የሚሰበክ፣ የሚወራም ወንጌል የለም። "የሚሰበከው ስለ ኢየሱስ ብቻ ነ…
"ነፍሴ አንተን ተጠምታለች!" (My Soul Thirsts for You) ለ3 ቀናት ዻጉሜ 2,3 እና 4 📍 ቦታ፦ ጉዲና ቱምሳ ማዕከል (መካነ ኢየሱስ) 📅 ቀን፦ [ዻጉሜ 2-4 ] ⚠️ውስን ቦታ ብቻ ስላለን [ነሀሴ 30] ድረስ መመዝገብዎን ያረጋግጡ። 👉 ለመመዝገብ፦ https://forms.gle/Ub3SjqEZBKJNQ41XA በናፍቆትና በተዘጋጀ ልብ ይጠበቁ! መንፈስ ቅዱስን የምንጠጋበት ድንቅ አጋጣሚ! https://t.me/Tzamamovment