Tradeup Academy: post #886 — TG.ME

📢 በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የትሬድ አፕ አካዳሚ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ!

ዓለም አቀፍ ንግድን በንድፈ ሐሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር መማር ይፈልጋሉ?

ትሬድ አፕ አካዳሚ በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም. የሚሰጠውን ተግባር ተኮር የኢምፖርትና ኤክስፖርት ስልጠና ምዝገባ ጀምሯል።

📚 በስልጠናው የሚማሩት፦
• ዓለም አቀፍ የንግድ ስምምነቶች
• የዓለም አቀፍ ክፍያ ዘዴዎች
• የምርት ማጓጓዣና ማድረሻ ሂደቶች
• የኢምፖርትና ኤክስፖርት ዶክመንቴሽን
• ከግብይት እስከ ርክክብ ያለው ሙሉ የንግድ ሂደት

🗓 ምዝገባ የሚያበቃበት፦ ነሐሴ 5
🚀 ስልጠናው የሚጀምረው፦ ነሐሴ 16
⚠️ የመቀበያ ቦታችን ውስን ነው። ቦታዎን ለማስያዝ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

📞 ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት ደውለው ክፋት ቦታ መኖሩን ያረጋግጡ፦

0941 758 888
0907 498 888

🌐 ድረ ገጽ፦ www.tradeupb2b.com
📱 ቴሌግራም፦ ሊንኩን ይጫኑ
📧 ኢሜይል፦
[email protected]

በተግባር ይማሩ፤ በዓለም አቀፍ ገበያ ይሳተፉ!

ቴሌግራም
👇👇👇👇👇
https://t.me/+QTug0C5XftVkNTU0
❤7
July 29, 2026 2.3K 2