ቀን 18/12/2018 ዓም
በጣም አስቸኳይ ማስታወቂያ ለሁሉም የት/ ቤታችን መምህራንና አስ/ ሰራተኞች በሙሉ
የዚህ ወር ደመወዝ በስኬት ባንክ መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል። ስለዚህ ያላወጣችሁ እስከ ነገ 19/12/2018
በአስቸኳይ የስኬት ባንክ አካውንት 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ እና ፋይዳ መታወቂያ ሲሆን በአቅራቢያችሁ በሚገኝ በማንኛው ቦታ በማውጣት እንድታሳውቁን እናሳውቃለን። ት/ ቤቱ



