Good Morning My Family ...................................... ማንም ወደ… — @Mickey Tips — TG.ME

Good Morning My Family
......................................
ማንም ወደ ኋላ ተመልሶ አዲስ ጅምር ሊጀምር አይችልም፣ ነገር ግን ማንም ሰው ዛሬ ጀምሮ አዲስ ፍጻሜ ማድረግ ይችላል።

ለሁሉም ጊዜ አለው።  ዛሬ ሌላ ቀን ነው. ትላንት ከነበርንበት  ዛሬ ተሽለን የምንገኝበት ጊዜ  ነው።

እንደምን አደራችው  የቻናሉ ቤተሠቦች ❤️🎊👋!!
❤3🔥2🤩2😍2💯2🎉1❤‍🔥1
October 23, 2026 157